አእምሮ የሌለው ሕዝብ ሥርዓት የለውም፡፡ ሥርዓት የሌለው ሕዝብም የደለደለ ኃይል የለውም፡፡ የኃይል ምንጭ ሥርዓት ነው እንጂ የሠራዊት ብዛት አይደለም፡፡ ሥርዓት ከሌለው ሰፊ መንግስት ይልቅ በሕግ የምትኖር ትንሽ ከተማ ሞያ ትሰራለች፡፡ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ
Translated in to English:Mindless people have no system. People without system has no work. The source of power is a system, not the number of troops. A small town with laws is more efficient than a large, lawless state. – Negadras Gebrehiwot Baikedagne
